የኔ እናት ግሩም ነች by ሼሊ አድሞንት
(price excluding 0% GST)
Title:
የኔ እናት ግሩም ነች
Author:
ሼሊ አድሞንት
Category:
Teen Novel
ISBN:
9781998507009
Publisher:
PublishDrive Inc (KidKiddos Books)
File Size:
2.83 MB
(price excluding 0% GST)
Synopsis
በዚህ ልብ የሚነካ የመኝታ ጊዜ ታሪክ ውስጥ አንዲት ትንሽ ልጅ እናቷ ለምን ግሩም እንደሆነ ገልጻለች። ስለ እናቷ ያላትን ሞቅ ያለ ስሜት ይዛ በእሷ ቀን ውስጥ ስታልፍ እናያለን። እማማ ምን እንደሚሰማት ሁልጊዜ ታውቃለች እና በማንኛውም ችግር ላይ ልትረዳት ትችላለች። እማማ በጣም የተወሳሰበውን ሹሩባ መስራት እና ክፍልፋዮችን ማብራራት ትችላለች፣ እማማ በጠዋት ከእንቅልፏ እንድትነቃ እና ስታዝን አጥብቃ እቅፍ ታደርጋታለች። በሚያማምሩ ምሳሌዎች እና ሁሉም ሰው ሊያውቀው በሚችል መልእክት ይህ ለልጆች እና ለእናቶቻቸው ፍፁት ትክክል የሆነ መጽሐፍ ነው።
Reviews
Be the first to review this e-book.
Write your review
Wanna review this e-book? Please Sign in to start your review.